telegram messenger chat

Appointment Request Form

After submitting your appointment request, please be patient until your appointment is confirmed by the officer within two business days.

Crystal Award, 2017 E.C., for NSZIID

Main Office:North Shewa Zone Administrative Buiding
Phone:+251(11) 681-32-94Contact Us

የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ

የሰሜን ሸዋ ዞን ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት መምሪያ የ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ዙር የባለሃብት ምክክር መድረክ /የኢንቨስትመንት ፎረም/ በአንጎለላናጣራ ወረዳ ጎልባ ቀበሌ የካቲት 2/2017 ዓም ተካሂዷል፡፡ በዚህ መድረክ ላይ የክልል እና የዞን ከፍተኛ አመራሮች ፣ የወረዳ አመራሮች ፣ አጋር አካላት ፣ ባለሃብቶች ፣ የዞን መምሪያ ማኔጅመንት አባላት እና ባለሞያዎች ተገኝተዋል፡፡

ኤቨር ብራይት ፕላሰቲክ ማምረቻ ፋበሪካ

ፋብሪካው በሰሜን ሸዋ ዞን በቡልጋ ከተማ አስተዳደር የሚገኝ ሲሆን 52 ሄክታር መሬት ላይ እርፎ በ2009 ዓም ግንባታው ተጀምሮ በመጠናቀቅ በአሁኑ ሰዓት ምርት ማምረት የጀመረ እና ምርቱ ገበያ ላይ ያለ ሲሆን ለበርካታ ዜጎች የስራ ዕድል ፈጥሯል ፡፡
ፋብሪካው በዚህ ደረጃ ሲቋቋም 372,119,796 ብር በላይ ካፒታል የተቋቋመ ነው፡፡ከ2830 በላይ ዜጎች የስራ ዕድል ፈጥሯል ፡፡

አዝመራው በቀለ የማዳበሪያከረጢት/ፒፒ ባግ/ ማምረቻ ፋበሪካ

ፋብሪካው በሰሜን ሸዋ ዞን በቡልጋ ከተማ አስተዳደር የሚገኝ ሲሆን 2 ሄክታር መሬት ላይ እርፎ በ2009 ዓም ግንባታው ተጀምሮ በመጠናቀቅ በአሁኑ ሰዓት ምርት ማምረት የጀመረ እና ምርቱ ገበያ ላይ ያለ ሲሆን ለበርካታ ዜጎች የስራ ዕድል ፈጥሯል ፡፡
ፋብሪካው በዚህ ደረጃ ሲቋቋም 40 ሚሊዮን ብር በላይ ካፒታል የተቋቋመ ፋብሪካ ነው፡፡ከ500 በላይ ዜጎች የስራ ዕድል ፈጥሯል ፡፡

ሲኖ ስቲል ብረታብርት ማምረቻ ፋበሪካ

ፋብሪካው በሰሜን ሸዋ ዞን በቡልጋ ከተማ አስተዳደር የሚገኝ ሲሆን 12.5 ሄክታር መሬት ላይ እርፎ በአሁኑ ሰዓት ምርት ማምረት የጀመረ እና ምርቱ ገበያ ላይ ያለ ሲሆን ለበርካታ ዜጎች የስራ ዕድል ፈጥሯል ፡፡
ፋብሪካው በዚህ ደረጃ ሲቋቋም 428,600,000 ብር በላይ ካፒታል የተመዘገበ ነው፡፡ ከ 218 በላይ ዜጎች የስራ ዕድል ፈጥሯል ፡፡

ለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካ
ፋብሪካው በሰሜን ሸዋ ዞን እንስሮ ወረዳ የሚገኝ

ፋብሪካው በሰሜን ሸዋ ዞን እንስሮ ወረዳ የሚገኝ ሲሆን በ187 ሄክታር መሬት ላይ እርፎ በ2014 ዓም ግንባታው ተጀምሮ በጣም በፍጥነት በመጠናቀቅ በአሁኑ ሰዓት ምርት ማምረት የጀመረ እና ገበያ ላይ ያለ ሲሆን ለበርካታ ዜጎች የስራ ዕድል ፈጥሯል ፡፡
ፋብሪካው በዚህ ደረጃ ሲቋቋም ከ2.2 ቢሊዮን ዶላር በላይ ካፒታል የተቋቋመፋብሪካ ነው፡፡ ከ20 000 በላይ ዜጎች ስራ ዕድል የፈጠረ ፋበሪካ ነው፡፡ፋብሪካው በቀን 150 ሺ ኩንታል የማምረት አቅም አለው፡፡ የሃገሪቱንም 50 በመቶ ፍለጎት መሸፈን የሚችል እንደሆነ ይታወቃል፡፡

አረርቲ ሴራሚክስ ፋበሪካ
በሰሜን ሸዋ ዞን ምንጃር ሸንኮራ ወረዳ የሚገኝ

ፋብሪካው በሰሜን ሸዋ ዞን ምንጃር ሸንኮራ ወረዳ የሚገኝ ሲሆን በአረርቲ ኢንዱስትሪ ፓርክ ዉስጥ እርፎ በ2014 ዓም ግንባታው ተጀምሮ በጣም በፍጥነት በመጠናቀቅ በአሁኑ ሰዓት ምርት ማምረት የጀመረ እና ገበያ ላይ ያለ ሲሆን ለበርካታ ዜጎች የስራ ዕድል ፈጥሯል ፡፡
ፋብሪካው በዚህ ደረጃ ሲቋቋም ከ1.5 ቢሊዮን ብር በላይ ካፒታል የተቋቋመ ፋብሪካ ነው፡፡ ከ 475 በላይ ዜጎች ስራ ዕድል የፈጠረ ፋበሪካ ነው፡፡፡

Contact us to build a Succesfull Business

Main Office:North Shewa Zone Administrative Buiding
Phone:+251(11) 681-32-94Contact Us
img

የሰሜን ሸዋ ዞን አስተዳደር አጠቃላይ ገጽታ


ከኢትዮጵያ ሚሊኒየም በፊት

በ1985 ዓ.ም በጣት የሚቆጠሩ ባለሃብች የተጀመረው የዞኑ የኢንቨስትመንት እንቅስቃሴ ዕድገቱ እስከ 199ዐ.ም መጨረሻ ድረስ አዝጋሚ ነበር፡፡ ተግባሩ አዲስ መሆኑ፣የሃገሪቱ ባለሃብቶች በተቀዳሚዎች መንግስታት ከነበራቸው ልምድ የተነሳ በመንግስት ላይ እምነት መጣል ባለመቻላቸው፣ የአገልግሎት አሰጣጡ ውጣ ውረድ የበዛበት ስለነበር የፋይዳውን ያህል ባለሃበቶችን በመሳብ በኩል የጎላ ዉስንነት ነበር፡፡ ይሁን እንጂ በየአመቱ በተደረጉት የዞኑን የኢንቨስተመንት አማራጮችን የማስተዋዎቅና መስተንግዶ የማሻሻል ሂደት ወደ ዞኑ የሚመጡ የባለሃብቶች ቁጥር በሚፈለገው ልክ ባይሆንም እያደገ መጥቶ እስከ ሰኔ 2013 ዓ.ም ድረስ 1930 የሚደርሱ በማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ ብቻ የተሰማሩ ፕሮጀቸቶች 147,228,941,598.12 ቢሊዮን ብር በማፍሰስ ለመንቀሳቀስና 400,124 ያህል ዜጎች የስራ ዕድል ለመፍጠር የኢንቨስትመንት ፍቃድ የወሰዱ ሲሆን Read More/Download

What Our Teams Say

This is where the opinions and staff comments will be displayed.

Looking for Professional Approach and Quality Services?