በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን ለኢንቨስትመንት ምቹና ተመራጭ የሆነበት ምክኒያቶች
- ዞኑ ሁሉንም የአየር ንብረት ይዞ የሚገኝ በመሆኑ፤
- ዞኑ በርካታ የጥሬ ዕቃና እምቅ ሃብቶች ባለቤት በመሆኑ፤
- ዞኑ ከወደብ ያለው ርቀት ለወጪና ገቢ ምርቶ አማካኝ ሆኖ መገኘቱ፤
- ዞኑ ላይ አማካኝ ሊሰራ የሚችል የሰው ሃይል መኖሩ፤
- ዞኑ በአንጻራዊ አስተማማኝ ሰላም ያለበት መሆኑ፤
- በዞኑ በሚገኙ የኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት አሰራር አስመልክቶ መልካም መስተንግዶ መኖሩ ፤
- በሁሉም ወረዳና የከተማ አስተዳደሮች ለኢቨስትመንት በተለይ ለአምራች ኢንዱስተሪዎች ተብሎ የተለየና ተከለለ መሬት መዘጋጀቱ