Give the services and their content on the given lists of cards that are provided below.
በአዲስ መልክ ኢንቨስትመንት ለሚጀምሩ ወይም የኢንቨስትመንት ፈቃድ ኖሯቸው ለሌለ ድርጅት አድስ ፈቃድ ለሚፈልጉ በኢንቨስትመንት አዋጅና ደንቡ እንዲሁም በክልሉ መንግስት በሚወጣ ደንብና መምሪያ መሰረት የኢንቨስትመንት ፈቃድ ለማውጣት መመዘኛዎቸን ለሚያሟሉ ግለሰቦች ፣ ድርጅቶችና ሕጋዊ ሰውነት ላገኙ አካሎች ይሰጣል፡፡
ቀደም ሲል ያወጡት የኢንቨስትመንት ፈቃድ የተነጠቀባቸው ወይም ፈቃዳቸውን የመለሱ ከሆኑ ከአንድ አመት በላይ ለሚሆን ጊዜ የቆዩ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
` ሀ/ ለውጭ ባለሀብቶች ለ/ ከውጭ ባለሀብት ጋር በቅንጅት ለሚያለሙ ሐ/ እንደ አገር ውስጥ ባለሀብት ለሚቆጠሩ በትውልድ ኢትዮጵያዊ ያልሆኑ መ/ የኢንቨስትመንት ማበረታቻ በሚሰጥባቸው የኢንቨስትመንት መስኮች ኢንቨስት ለሚያደርጉ ያገር ውስጥ ባለሀብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ ማውጣት Read More
ፈቃድ ጠያቂው ግለሰብ ከሆነ የመታወቂያ ካርድና 2 የቅርብ ጊዜ ጉርድ ፎቶግራፎች3*4 ድርጅት/ማህበር ከሆነ የመመስረቻ ጽሁፍና መጸዳደሪያ ደንብ የማህበሩ ስራ አስኪያጅ ጉርድ ፎቶግራፍ /እንደ አስፈላጊነቱ/ ጠያቂው ተወካይ ከሆነ የውክልና ማረጋገጫ ሰነድ /ፎቶ ኮፒ/ ጠያቂው ሞግዚት ከሆነ የቤተዘመድ ጉባኤ ፈቃድ ወይም የፍ/ቤት ውሳኔ ማስረጃ /ፎቶ ኮፒ/ መንግስታዊ የልማት ድርጅት ከሆነ Read More
2.2.1 ምትክ የኢንቨስትመንት ፈቃድ የኢንቨስትመንት ፈቃድ ወስዶ በተለያዩ ምክንያቶች ሰርተፊኬቱ የተባላሸበት ወይም የጠፋበት ባለሀብት ትክ የፈቃድ ሰርተፊኬት እንዲሰጠው መጀመሪያ ፈቃዱን ከወሰደበት ክፍል ጥያቄ ሲያቀርብ ፣ በጥያቄው መሰረት በቀሪው ያለው ምንም ለውጥ ሳይደረግበት ትክ ፈቃድ ይሰጠዋል፡፡ የአገልግሎት ክፍያ 100 ብር
የፕሮጀክት ቦታ ሲለወጥ የፕሮጀክት ካፒታል ለውጥ ሲኖር የፕሮጀክት ስም ወይም የባለቤት ለውጥ ሲደረግ ባለሀብቱ በሚቀርበው ማመልከቻና ተያይዘው በሚቀርቡ የማረጋገጫ ሰነዶች መሰረት የለውጥ ፈቃዱ ይሰጣል፡፡ 2.2.3. የማስፋፊያ ፈቃድ ማንኛውም የኢንቨስትመንት ማስፋፊያ ፈቃድ የሚጠይቅ ባለሀብት/ድርጅት፣ ከላይ በተ.ቁ 2.1 ከተጠቀሱት መስፈርቶች የአገልግሎት ክፍያ 300 ብር Read More
2..2.4. የኢንቨስትመንት ፈቃድ እድሳት የኢንቨስትመንት ፈቃድ፣ ድርጅቱ/ ፕሮጀክቱ ማምረት ወይም አገልግሎት መስጠት እስከሚጀምርበት ጊዜ ድረስ በየአመቱ ይታደሳል፡፡ ማምረት /አገልግሎት መስጠት የሚጀምርበት ጊዜ ያሳለፈ ፕሮጀክት የእድሳት ጥያቄ ሲያቀርብ ፕሮጀክቱ ወደ አፈጻጸም ሊገባ ያልቻለበትን ሁኔታ ከሚመለከተው የቅርብ አካል ማረጋገጫ እንዲያመጣ ይደረጋል፡፡ ወይም ፈቃዱን የሚያድሰው አካል ያረጋግጣል፡፡ የአገልግሎት ክፍያ 200 ብር Read More
Project profile titles
Project profile titles Cosmetic Product Producing Plant Disposable Surgical Gloves Electric Bulb Making Plant Electric Water Heater Electricity Fabrication And Assembly Or Grain Mills Fertilizer From Crushed Bone Revised Fruit Processing Galvanized Iron Bathtubs Making Plant Grinding Stone Production Revised Final Gypsum Board AA Hinges Read More
Project profile titles Plastic Rain Coat Plastic Tanks Making Plant Plywood Producing Plant Polyester Revised Final Poultry Equipment Poultry Feed Revised Final PVC Cable Making Plant PVC Flooring Making Plant Recycled Plastic Products Making Plant Sewing Machine Assembly Plant Socks Processing Plant Read More