በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን አስተዳደር ዉስጥ ባሉት ወረዳዎችና የከተማ አስተዳደሮች የሚገኙት የኢንቨሰትመንት እምቅ ሃብቶች ለኢንቨስመንት ተመራጮች ከመሆናችውም በላይ ባለሃብቶችን ከመጥቀም አልፎ ለህብረተሰቡም ተጠቃሚነት ጉልህ ድረሻ ይኖራቸዋል ተብሎ ይታመናል፡፡ በመሆኑም የሰሜን ሸዋ ዞን ኢንዱሰትሪ እና ኢንቨሰትመን መምሪያ ባለሃበቶች በዞናችን ቢመጡ ከመቼውም በላይ በጥሩ መስተንግዶና ቤተሰባዊነት ስሜት ለመቀበል ሁሌ በሩን ከፈቶ ይጠባበቃል፤ባለሃብቶችም በዞናችን ቢመጡ ተጠቃሚ ይሆናሉ፡፡