Posted by nszii on 0000-00-00 00:00:00 |
Share: Facebook | Twitter | Whatsapp | Linkedin Visits: 105
የሰሜንሸዋዞን ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት መምሪያ በክልሉ ውስጥ ካሉ ዞኖች መካከል ተወዳድሮ በ2017በጀት አመተሰ የልማትና የመልካም አስተዳደር ተግባራት 90.73 ነጥብ በማግኘት 1ኛ ደረጃ ወጥቷል በዚህም የሜዳልያ የዋንጫ እና የላፕቶፕ ኮንፒተር ተሸላሚ ሆኗል። ለዚህ ውጤት መምጣት እስከ ወረዳ ያሉ የተቋሙ ጠቅላላ ሰራተኛ ጠቅላላ አመራር እና ባለድርሻ አካላት እንዲሁም የዞኑ የአስተባባሪ ኮሚቴ ድጋፍ ለዚህ ውጤት አብቅቶናል ።
እንኳን ደስያላችሁ እንኳን ደስያለን!!