በአብክመ ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ ለዞናችን የመስክ ድጋፍ ተደረገ

Office news quarter evaluation

Posted by nszii on 0000-00-00 00:00:00 |

Share: Facebook | Twitter | Whatsapp | Linkedin Visits: 122


በአብክመ ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ ለዞናችን የመስክ ድጋፍ ተደረገ

በአብክመ የኢንዱሰትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ድጋፍ ቡድን በሰሜ ሸዋ ዞን ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት መምሪያ እና በስሩ ለሚገኙት ቡልጋ ከተማ አስተዳደር እና አንጎለላና ጣራ ወረዳ በመስክ እና በቢሮ በመገኘት ድጋፍ ሰጥቷል በዚህ ድጋፍ የዞኑን መምሪያ ወረዳዎችን የሚደግፍበትን እና በአጠቃላይ የድጋፍና ክትትል ስርዓቱን የዞኑን የቁልፍና አበይት ተግብራት አፈፃፀምን 2018 አሰከ አሁን ባለው የሰራ እንቅስቃሴ  የነበሩ ጠንካራና እና ደካማ ስራዎችን ያመላከቱ ሲሆን በመጨረሻም ሁለተኛው ሩብ አመት አፈፃፀሙ የተሻለ ውጤት እንዲመዘገብ   የቀጣይ አቅጣጫዎችን በመስቀመጥ  ለመግባባት ተችሏል

Looking for Professional Approach and Quality Services?