የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ

Events Ethiopian Tamirit

Posted by nszii on 0000-00-00 00:00:00 | Last Updated by nszii on 2026-04-24 03:37:38

Share: Facebook | Twitter | Whatsapp | Linkedin Visits: 188


የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ

በሰሜን ሸዋ ዞን ቡልጋ ከተማ ጥር 27/2017 ዓም የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ በሚል መሪ ቃል ወረዳዊ የኢንቨትመት ፎረም ተካሄደ፡፡

 

በመድረኩ የከተማው አስተባባሪ አመራሮቾ፣ጠቅላላ አመራሮች ባለሀብቶቾ፣ ተጋባዠዥ እንግዶች እና የሁሉም ባንክ አመራሮች በተጨማሪም የከተማው  የኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመት /ቤት ባለሙያዎች በተገኙበት በደመቀ ሁኔታ ተካሂዷል፡፡ በዕለቱም ባለሀብቱ ያለባቸውን ችግር ማለትም የመሠረተ ልማት መብራት  መንገድ   እንዲሁም የብድር ፣የጥሬ ዕቃ እና  ለከተማው አስተዳደር ነዋሪው ህብረተሰቡን በልማት እና ከስራ ዕድል ፈጠራ አንጻር ከማገዝ ሰፊ ውይይት ተካሂዷል፡፡

Leave a Comment:
Looking for Professional Approach and Quality Services?