Posted News

የሰሜን ሸዋ ዞን ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት መምሪያ ለዞኑ ወረዳዎ እና ከተማ አስተዳደሮች ዕወቅና ሰጠ፡፡

Office news quarter evaluation

Posted by nszii on 2025-10-31 05:07:36 | Last Updated by nszii on 2025-10-31 05:07:36

የሰሜን ሸዋ ዞን ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት መምሪያ ለዞኑ ወረዳዎ እና ከተማ አስተዳደሮች ዕወቅና ሰጠ፡፡

የሰሜን ሸዋ ዞን ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት መምሪያ ዛሬ መስከረም 12 /2018 ዓም ባደረገው የ2017 በጀት ዓመት የዕቅድ አፈፃፀም ግምገማና የ2018 በጀት ዓመት የዕቅድ ትውውቅ መድረክ ከዞኑ ካሉት የ ወረዳ ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ጽ/ቤቶች መካከል ተወዳድረው የተሻለ አፈፃፀም ያላቸውን ለይቶ የዋንጫና የሰርተፌኬት ሽልማት ሰጥቷቸዋል ። በዚህም
1ኛ. ም/ሸንኮራ ወረዳ
2ኛ . አንጎለላና ጣራ ወረዳ
3ኛ. መንዝ ጌራ ወረዳ ሲሆኑ በከተማ አስተዳድር የኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ጽ/ቤት በኩልም በተመሳሳይ
1ኛ. ቡልጋ ከተማ አስተዳደር
2ኛ. መሐል ሜዳ ከተማ አስተዳደር
3ኛ . ደ/ሲና ከተማ አስተዳደር ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ጽ/ቤት በመሆን ወጥተዋል ። ሽልማታቸውንም ከእለቱ የክብር እንግዶች ከአብክመ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ኃላፊ ከአቶ ኢንድሪስ አብዱ እና ምክትል ቢሮ ኃላፊ ከአቶ ተፈሪ ታረቀኝ እጅ ተቀብለዋል ።በዕለቱም ከሁሉም የወረዳና ከተሞች የጽ/ቤት ኃላፊዎች ጋር መምሪያው የመግባብያ ሰነድ ተፈራርሟል ።

Share: Facebook | Twitter | Whatsapp | Linkedin Visits: 18


Leave a Comment:
Looking for Professional Approach and Quality Services?