Posted News

አስደሳች ዜና

Office news quarter evaluation

Posted by nszii on 2025-10-31 04:42:54 | አስደሳች ዜና

የሰሜንሸዋዞን ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት መምሪያ በክልሉ ውስጥ ካሉ ዞኖች መካከል ተወዳድሮ በ2017በጀት አመተሰ የልማትና የመልካም አስተዳደር ተግባራት 90.73 ነጥብ በማግኘት 1ኛ ደረጃ ወጥቷል በዚህም የሜዳልያ የዋንጫ እና የላፕቶፕ ኮንፒተር ተሸላሚ ሆኗል። ለዚህ ውጤት መምጣት እስከ ወረዳ ያሉ የተቋሙ ጠቅላላ ሰራተኛ ጠቅላላ አመራር  እና ባለድርሻ አካላት እንዲሁም የዞኑ የአስተባባሪ ኮሚቴ ድጋፍ ለዚህ ውጤት አብቅቶናል ።


እንኳን ደስያላችሁ እንኳን ደስያለን!!

Share: Facebook | Twitter | Whatsapp | Linkedin Visits: 47


Leave a Comment:
Looking for Professional Approach and Quality Services?