የሰሜን ሸዋ ዞን ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት መምሪያ ለዞኑ ወረዳዎ እና ከተማ አስተዳደሮች ዕወቅና ሰጠ፡፡
Office news
quarter evaluation
Posted by nszii on 2026-01-23 17:02:32 |
Last Updated by nszii on 2026-01-23 17:02:32
የሰሜን ሸዋ ዞን ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት መምሪያ ዛሬ መስከረም 12 /2018 ዓም ባደረገው የ2017 በጀት ዓመት የዕቅድ አፈፃፀም ግምገማና የ2018 በጀት ዓመት የዕቅድ ትውውቅ መድረክ ከዞኑ ካሉት የ ወረዳ ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ጽ/ቤቶች መካከል
ተወዳድረው የተሻለ አፈፃፀም ያላቸውን ለይቶ የዋንጫና የሰርተፌኬት ሽልማት ሰጥቷቸዋል ። በዚህም
1ኛ. ም/ሸንኮራ ወረዳ
2ኛ . አንጎለላና ጣራ ወረዳ
3ኛ. መንዝ ጌራ ወረዳ ሲሆኑ በከተማ አስተዳድር የኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ጽ/ቤት በኩልም በተመሳሳይ
1ኛ. ቡልጋ ከተማ አስተዳደር
2ኛ. መሐል ሜዳ ከተማ አስተዳደር
3ኛ . ደ/ሲና ከተማ አስተዳደር ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ጽ/ቤት በመሆን ወጥተዋል ። ሽልማታቸውንም ከእለቱ የክብር እንግዶች ከአብክመ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ኃላፊ ከአቶ ኢንድሪስ አብዱ እና ምክትል ቢሮ ኃላፊ ከአቶ ተፈሪ ታረቀኝ እጅ ተቀብለዋል ።በዕለቱም ከሁሉም የወረዳና ከተሞች የጽ/ቤት ኃላፊዎች ጋር መምሪያው የመግባብያ ሰነድ ተፈራርሟል ።
Share: Facebook |
Twitter |
Whatsapp |
Linkedin Visits: 31