በአብክመ ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ ለዞናችን የመስክ ድጋፍ ተደረገ
Office news quarter evaluation Posted by nszii on 2026-01-23 17:03:23 |
በአብክመ
የኢንዱሰትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ድጋፍ ቡድን በሰሜ ሸዋ ዞን ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት መምሪያ እና በስሩ ለሚገኙት ቡልጋ ከተማ አስተዳደር እና አንጎለላና ጣራ ወረዳ በመስክ እና በቢሮ በመገኘት ድጋፍ ሰጥቷል ። በዚህ ድጋፍ የዞኑን መምሪያ ወረዳዎችን የሚደግፍበትን እና በአጠቃላይ የድጋፍና ክትትል ስርዓቱን ፤ የዞኑን የቁልፍና አበይት ተግብራት አፈፃፀምን በ2018 አሰከ አሁን ባለው የሰራ እንቅስቃሴ
የነበሩ ጠንካራና እና ደካማ ስራዎችን ያመላከቱ ሲሆን በመጨረሻም ሁለተኛው ሩብ አመት አፈፃፀሙ የተሻለ ውጤት እንዲመዘገብ
የቀጣይ አቅጣጫዎችን በመስቀመጥ
ለመግባባት ተችሏል ።
Share: Facebook | Twitter | Whatsapp | Linkedin Visits: 17