የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ
Events Ethiopian TamiritPosted by nszii on 2025-10-31 04:39:57 | Last Updated by nszii on 2025-10-31 04:39:57
 
  
              በሰሜን ሸዋ ዞን ቡልጋ ከተማ ጥር 27/2017 ዓም የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ በሚል መሪ ቃል ወረዳዊ የኢንቨትመት ፎረም ተካሄደ፡፡
በመድረኩ የከተማው አስተባባሪ አመራሮቾ፣ጠቅላላ አመራሮች ፣ ባለሀብቶቾ፣ ተጋባዠዥ እንግዶች እና የሁሉም ባንክ አመራሮች በተጨማሪም የከተማው 
የኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመት ፅ/ቤት ባለሙያዎች በተገኙበት በደመቀ ሁኔታ ተካሂዷል፡፡ በዕለቱም ባለሀብቱ ያለባቸውን ችግር ማለትም የመሠረተ ልማት መብራት 
፣ መንገድ  
እንዲሁም የብድር ፣የጥሬ ዕቃ እና 
ለከተማው አስተዳደር ነዋሪው ህብረተሰቡን በልማት እና ከስራ ዕድል ፈጠራ አንጻር ከማገዝ ሰፊ ውይይት ተካሂዷል፡፡
Share: Facebook | Twitter | Whatsapp | Linkedin Visits: 127